The NEW PRESIDENT>>>>>>>>>>>>>>>>or some kind of machination

የማያልቅ ጉድ

CRA | 29/01/2014

ውድ አንባብያን እኔ ያየሁትን አይታችሁ ይሆን?
በ2012 የቤተ ክርስትያናችን ፕሬዝደንት ማን ነበር? ገንዘብ ያዥስ? አካውንታንትስ?
ይህንን ያልኩበት ምክንያት ልነግራችሁ ነው።
የቤተ ክርስትያናችንን የ2012 financial information ለማየት የCRA ዌብ ሳይት ከፍቼ Section B. Directors/Trustees and Like Officials ወደሚለው ቦታ ሄድኩኝ። እዚያ ውስጥ ነው ከዚህ በፊት አይቸ የማላቀውን አዲስ ነገር ያየሁት። በማየው ነገር ከመገረሜ የተነሳ ዓይኔን ማመን አቃተኝ። ምናልባት ተሳስቼ እንደሆን ብየ ዌብ ሳይቱን ዘግቼ እንደገና ብከፍተው አስገራሚው ጽሑፍ አሁንም እዚያው ነው። በጣም ግራ ተጋባሁ። 
ቢንያም ኩምሳ ፕሬዚደንት፣ ሰብለ አበበ ገንዘብ ያዢ ወዘተ ይላል። ሁላችንም እንደምናውቀው አቶ አለማየሁ ፕሬዚደንት ነኝ ብሎ እስካሁን ድረስ በየስብሰባውም ሆነ በማንኛውም ቦታ ራሱን በፕሬዝደንትነት አስቀምጧል። ቼክ ላይ ፈራሚው እርሱ እንደሆነ ሰምተናል።
ሰብለ ደግሞ ለሁላችን እንደተነገረንና እንደምናውቀው እስከ 2012 አካውንታንት መሆኗን ነው።
ሰብለ ገንዘብ ያዢነቱን ከሠራች የታምራት የሥራ ድርሻ ምን ሊይሆን ነው? እኛ የምናውቀው ደግሞ ገንዘብ ያዡ ታምራት መኮንን ነው።
ቢንያም ኩምሳ በ2012 እንኳንና የቦርድ አባል ሊሆን ቀርቶ የቤተ ክርስትያን ተራ አባል እንዳልነበረና በበጎ ፈቃደኝነት (volunteer በመሆን) ብቻ ሲያገለግል እንደነበረ በቅርብ የማውቅ ምስክር ነኝ። ቢንያም ፕሬዝደንት ነው ከተባለ የአቶ አለማየሁ ሥራ ምንድነው? የአቶ አለማየሁ ስም ከዚህ ዝርዝር ውስጥ ለምን ጠፋ? 
ይህንን ሁሉ ለማቀነባበር የተፈለገው ምን ተንኮል ሊሠራ ታቅዶ ነው? ወይንስ በ2012 ምን የተደረገ ምስጢር ነበር?
ጎበዝ እነዚህ ሰዎች ወዴት እየወሰዱን ነው። ለማንኛውም ዝርዝሩን “Links” ላይ ሂዳችሁ በCRA ዌብ ሳይት 
https://www.cra-arc.gc.ca/ebci/haip/srch/t3010returnlist-eng.action?
ለራሳችሁ ተመልከቱት።
 

 
 

Re: የማያልቅ ጉድ

Dinku | 29/01/2014

I am very much surprised to see this piece of news, Immediately I visited the CRA website and sure enough there was a name that I have never associated as being the president of the board. Is it a mistake or is it another of those lies that have stifled honest talk and prevented the church from growth, Please remember this document cannot be submitted to CRA in 2012 but in 2013. I urge people with integrity and wanting the truth to prevail should appeal to the authorities to stop these people from doing any more damage. 
Does Aba know this is taking place under his watchful eyes or has he given up? He was the one appointing everybody to the board and when did he appoint Ato Binyam as president of the board?
Well St. Gabriel does not like these kinds of mischiefs so lets hope he will save us from these people and restore us to unity, peace and faith.