SEBLE ABEBE........ሰብለ አበበ....... One year has passed.........አንድ አመት ሆነን!!!!!

SEBLE ABEBE........ሰብለ አበበ....... One year has passed.........አንድ አመት ሆነን!!!!!

ሰብለ አበበ

በሞት ውስጥ ህይወትን እናያለን፡፡ በሞት ውስጥ ህይወትን እናከብራለን፡፡ከአንድ አመት በፊት የተለየችንን እuታችንን የምናስታውሰው በዚህ ሁኔታ ነው፡፡ እኛ ጋደኞችዋ፤ ወዳጆችዋ ከቤተሰብዋ ጋር ሆነን የምናስታውሳት የምንዘክራት ዛሬም ከእኛ ጋር እንዳለች አድርገን ነው፡፡

ሰብለ! ፈገግታሽ ፊታችን ላይ ይመጣል፤ ............ሰብለ አበበ1.docx (105 kB)