በነጻ መንፈስ ለመወያየት

ethsat.com/video/esat-radio-program-tiyake-alegne-with-like-kahnat-misale-engeda/ምክር ለአዋቂ ነን ባዮች

እውነተኛ | 18/12/2013

መድረኮች ምነው ውሸት አበዛቹ? ለነገሩ ስትጀምሩትም በውሸት ስለሆነ ምንም አይገርምም። እሰቲህ የ 1ኛ ክፍል አስተማሪያችሁን Ignore አድርጋችሁት ያመለጣቹ እውነታ ላስረዳቹ።
"Think before you do something" ይህንን ድረ ገፅ ስትጀምሩ ስድብ እና ሰውን ጭንቅንቅ ለማዳረግ ጀማራቹ። ከዚያም ህዝቡን መሳደብ ቀጠላቹ .... አሁን ይህን ሁሉ ስትጀምሩ ስትሳደቡ እንደምትሰደቡ... ሰው ሰትንቁ እንደምትናቁ .... አራሳቹን ስትቆልሉ እንደምትቀሉ .... እውነት ሳታሰቡት ቀርቶ ነው ወይስ አምባገነን መሆን ፈልጋችሁ? ደግሞ ድሮ የቀረ ማስፈራሪያ ለአዲሶቹ አትጠቀሙ። ዝም ብላችሁ Richardson Building 34 ፎቅ ሙሉ ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል እያንኳኳችሁ ጀግናውን ለመያዝ ሞክሩ እንጂ እንደተለመደው ወሬ አታብዙ። ደግሞ እዚህ ድረ ገፅ ላይ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ እየተፃፈ በሌላ ቋንቋ አትፃፉ ማለት ዘረኝነት ያስመስላል። ሁሉም በሚያውቀው ቋነቋ አስተያየቱን የመግለፅ። ይህን አሰታዬት የተመቻቹ Like አድርጉኝ እና Facebookን ላስቀናው።

 
 

Re: ምክር ለአዋቂ ነን ባዮች

ወንድም! 18/12/2013

ወንድም!
እኛ ሃሳብህን በነጻ እንድትገልጽ እንፈልጋለን 
ግን እንዲያው ጥሩ ባልሆነ ታክቲክ መሂድ ደግሞ እግባብ እይደለም።
ሌባ ለማለት በተለያዩ ቃሎች መጠቀም ዪቻላል። ስለሆነም ሲዲቡ ወይም እባባሉ ልክ ከሆነ በጸጋ መቀበል ነው።
ቻይንኛ ወይም ሂንዲ የሚችል ሰው ካለ ጎሽ እንላለን ግን እነዚህን ቃንቃዎች የሚችሉ ጥቂት ናቸው።
ጥበብ ከእግዚሐብሔር የሚግኝ ነው። ለዚህም ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚሐብሔርን መፍራት ነው።
ሁለተኛ በታቦቱ ላይ ያሉትን ትእዛዛት ማክበርና መተግበር ነው።
ሶስተናው የክርስቶስን መንገድና ትምህርት መከተልና መተግበር ነው።
ለማንኛውም እምላካችን በጎ መንፈስ ቀና እስተሳሰብ ይስጠን የሱም ፈቃዱ ይሁን።