ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን:

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን:

በቨርጅንያ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ታደሰ ሲሳይ በተደጋጋሚ የፈጸሙትን ስህተት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  “ወንድምህ ቢበድልህ  አንተና እሱ ሆናችሁ ውቀሰው ። ቢሰማህ ወንድምህን ጠቀምከው ። ባይሰማህ ግን በሁለት ወይም በሶስት ምስክር አፍ፤ ነገር እንዲጸና ዳግመኛ አንድ ወይም  ሁለት ከአንተ ጋራ ውሰድ። እነርሱንም ባይሰማ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት።” ባለው መሰረት መሸከም የከበዳቸው  ምእመናን፤  ሀላፊነታቸውን ለመወጣት  ለሚመለከተው አካል ሁሉ  ድምጻቸውን አሰሙ።   ቄስ ታደሰ በክርስትና መመሪያችን መሰረት ለሰላምና ለይቅርታ ከመዘጋጀት ይልቅ፤ ለምን አጋለጣችሁኝ  በሚል መንፈስ ተበቅለው፤ ምእመናንን ከፋፈሉ።  ንብረቱን በስማቸው ስላስመዘገቡት ብቻ ከራሳቸው ከምእመናኑ  በሰበሰቡት ገንዘብ ወታደር እየቀጠሩ  የተቃወሟቸውን ምእመናን ከቤተ ክርስቲያን አንድ ባንድ ማባረር ጀመሩ።   ያካባቢውን ተመልካች ኢትዮጵያዊነትን እንዲታዘብ  ቢያደርግም፤   ምእመናኑ ምርጫ በማጣታቸው የጀመሩትን  ተቃውሞ ሳይሰለቹ  በየሳምንቱ 

To read more go to the news section